Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከክልሉ መንግሥት…
የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በኮቪድ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተናና የአካዳሚክ ካላደሩን ለማጣጣም በሚል የተቋረጠው ትምህርት ቀጣይ እጣፈንታ ምንድነው?" በሚል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጅግጅጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መንግሥት ለክልሎች ልማትና ለመሰረተ ልማት ግንባታ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይፋዊ ጉብኝት በጅግጅጋ ከተማ አከናውነዋል።
በጉብኝታቸውም ኅብረተሰቡን የበለጠ…
የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚዎች ም/ቤት ስብሰባ ረቡዕ እና ሃሙስ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ በመጪው ረቡዕ እና ሃሙስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
በአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ላይም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…
በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ግብርና እና መሰረት ልማት…
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ከነተጠርጣሪዎቹ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዳማ፣ ወለንጭቲ፣ መተሃራ እስከ ቦርደዴ ድረስ የተዘረጋ የህገወጥ መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ቡድን በህገ-ወጥ መንገድ ሊያሻግሩት የነበረ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ተያዘ፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ከነተጠርጣሪዎቹ የተያዘው የሪፐብሊኩ ጥበቃ…
የማህበረሰብ ስርዓተ ምግብን ለማሻሻል የ70 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የማህበረሰብ ስርዓተ ምግብ ለማሻሻል የ70 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት በጤና ሚኒስቴር እና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) መካከል ስምምነት ተፈረመ።
የፕሮጀክት ስምምነቱ በኢትዮጵያ የሴቶች፣ የህፃናት እና የታዳጊ ሴቶችን…
ክልሉን የሰላምና የልማት ተምሳሌት ማድረግ ይጠበቅብናል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን የሰላም፣ የልማትና የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነታችንን መወጣት ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡
በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የደቡብ የክልሉ…
በ250 ሚሊየን ብር የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ በ250 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቋል።
ፋብሪካው በሰዓት ከ220 ቶን በላይ የግንባታ ግብዓቶችን የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡
የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በምረቃው…
ግለሰብን አሳፍረው በመውሰድ ሕይወቷ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንገድ ዳር ቆማ ታክሲ በመጠበቅ ላይ የነበረችን ግለሰብ በባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) አሳፍረው በመውሰድ ንብረቷን ወስደው ሕይወቷ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ፡፡
የዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው…