Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
አቶ ተመስገን ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 የክላሽንኮቭ ጥይት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 ሕገ-ወጥ የክላሽንኮቭ ጥይት ወልድያ ፍተሻ ጣቢያ ላይ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከአሸባሪዎች ተልዕኮ ተቀብሎ በመሃል ሀገር በአዲስ አበባ እና በአካባቢው የሽብር ተግባር ለመፈፀም…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ ለማሸጋገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ አስፈላጊ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯና ነጻነቷ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንዲቻል የዓድዋ ድል መታሰቢያ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…
የዓድዋ ድል መታሰቢያው እስካሁን ባለመገንባቱ ያስቆጫል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከሀገርና አኅጉር ተሻግሮ በዓለም የተስተጋባ አኩሪ ድላችን ቢሆንም ይህን በአንድ ቦታ በአግባቡ የሚገልጽ የዓድዋ ድል መታሰቢያ አለመገንባቱ የሚያስቆጭ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ያለ አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ተሠርቷል- ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም አገልግሎት ለዘመናት በኖረው ስፍራ ዘመን የማይሽረው ሥራ ሠርተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…
ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ ሌይሊ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ነገ ይመረቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚገኘው ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ ሌይሊ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ነገ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተመላከተ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች…
የአልትራሳንውንድ ሕክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጋርመንት የሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የአልትራሳንውንድ ሕክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በዛሬ ዕለት ሥራ ጀምሯል።
ኤልስሜድ ሶሊሽንስና ሲመንስ የተሰኙ ኩባንያዎች በጋራ ኢንቨስት ያደረጉበት ፋብሪካው÷ የተለያዩ ዓይነት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ፡፡
ከምረቃው በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ከዓድዋ ድል መታሰቢያው ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ…
የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የጋራ ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ለሶስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
ዓድዋ የአፍሪካዊያን የትግል አርማና የመንፈስ ጥንካሬ ምንጭ በመሆኑ አስተሳሳሪ ቅርሳችን ነው – አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በኅብር የጸናች ሀገርን ለመፍጠር መሠረት የጣለና አሁንም የትውልዱ አሻራ ሆኖ የታላቋን ሀገር ትልቅ ስዕል የሚያሳይ የታሪካችን ዋነኛ ምዕራፍ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ዓድዋ…