Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መከናወኑን የነዳጂና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሥርዓት መካሄድ ከጀመረበት ሚያዝያ 2015 ጀምሮ እስካሁን ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ…

በመዲናዋ የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከልን ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚቀርበውን የምገባ አገልግሎት ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንደገለጹት÷ በአዲስ…

ጥቂት ስለቲቢ በሽታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታ መንስኤው ረቂቅ በሆነው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ቢሆንም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል…

የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት ይገባል – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሰት ትርክቶችን በማረም የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ አቶ መለሰ ዓለሙ ገለጹ “ሕብረ…

ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት – አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን ገለጹ። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ "ህብረ-ብሔራዊ…

ሀገር እንድትበልጽግና ሰላም እንዲረጋገጥ የወል ትርክቶችን መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር እንድትበልጽግና ሰላም እንዲረጋገጥ ከነጠላ ትርክት በመውጣት የወል ትርክቶችን በመገንባት አካታች የሆነ የፖለቲካ ምህዳር መፍጠር እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገልጹ። በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር…

የድርቅ አደጋን ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ አይደለም – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ ያልሆነና በፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽፈራው…

የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ መወያየትና መመካከርን ቀዳሚ ልናደርገዉ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ መወያየትና መመካከርን ቀዳሚ ልናደርገዉ ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከወልዲያ ከተማና…

ለሰላም ጉዳይ ፍቱን የሆኑ ሀሳቦችን ማንሳት፣ መወያየትና የየድርሻችንንም መውሰድ አስፈላጊ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ጉዳይ ፍቱን የሆኑ ሀሳቦችን ማንሳት፣ መወያየትና የየድርሻችንንም መውሰድ አስፈላጊ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ…

ህዝብ ለናፈቀዉ ሰላም እዉን መሆን የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝብ ለናፈቀዉ ሰላም እዉን መሆን የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚኮሚቴ አባልና የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ። በክልላዊ እና ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገው የውይይት መድረክ የፌደራል እና…