Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሀገርና ለሕዝብ የሚያስብ ሁሉ መሳሪያውን አስቀምጦ የሃሳብ ንግግር ማድረግ አለበት – አቶ ተስፋዬ በልጂጌ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር እና ለሕዝብ የሚያስብ ሁሉ መሳሪያውን አስቀምጦ የሃሳብ ንግግር ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ ገለጹ፡፡
በአማራ ክልል 15 ከተሞች የፌደራልና የክልሎች ከፍተኛ…
ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በተለያዩ ከተሞች እንዲስፋፉ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲስፋፉ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ ይህን ያሉት የጎንደር ከተማ አስተዳደር የምግብ ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ባስቀመጡት ወቅት ነው።…
መንግስት በውስጥና በውጭ የተቃጣበትን የተቀናጀ ዘመቻ እየመከተ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በውስጥ እና በውጭ የተቃጣበትን የተቀናጀ ዘመቻ እየመከተ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባልና የቤኒሸንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና…
ብልፅግና ፓርቲ አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ እየሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በሀገሪቱ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ እየሰራ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባልና የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳደር ሺመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰቆጣ ከተማ…
የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ፡፡
የፌዴራል ልዑካን ቡድን ከደሴ ከተማና ከደቡብ ወሎ ዞን…
የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችና አዋጆችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶች በማፀደቅ ተጠናቀቀ።
በጉባዔው ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር…
ከ4 ሺህ በላይ ፈረሰኞች የተሳተፉበት የፈረስ ጉግስ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ሺህ በላይ ፈረሰኞች የተሳተፉበት ዓመታዊ የፈረስ ጉግስ ውድድርና ትርኢት መርሐ ግብር በሰንዳፋ በኬ ተካሄደ።
ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የባህል ቡድኖችም የተሳተፉበት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የባህል ዘርፍ…
አቶ ሽመልስ ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ በቢሾፍቱ ከተማ በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ባለ አምስት ወለል "ኖራ ሪዞርት" መርቀው ሥራ…
የድሬዳዋ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባዔው የአስፈጻሚው እና ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም…
የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡
ለሦስት ቀናት የሚቆየው የግብርና ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማቱና የክልሎች የ6 ወራት የግብርና ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ…