Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ኡሞድ ለሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2106 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጋምቤላ ክልል ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡
የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት የአስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች የ6 ወራት የዕቅድ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ 420 ሺህ ሔክታር ለማልማት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ከ420 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ የ2016 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ…
በዓዲግራት ከተማ በ651 ሚሊየን ብር የልማት ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ651 ሚሊየን ብር የ12 የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ከጥር ወር ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የዓዲግራት ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
የግንባታዎቹ ወጪ የከተማ አሥተዳደሩ በመደበው 351 ሚሊየን እና የዓለም ባንክ ባደረገው የ300 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ሙዚቃ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው…
የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤፍ-16 የተሰኘ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን (ጀት) በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡
በአካባቢው አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን መሰል አደጋ ሲያጋጠመው ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡
ተዋጊ አውሮፕላኑ በደቡብ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን የሚያስፈልገኝን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሠራጨሁ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡
ለ2016/17 የምርት ዘመን ለመስኖ፣ ለበልግ እና ለመኸር 1 ሚሊየን 476 ሺህ 546 ነጥብ 5 ኩንታል…
ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…
አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች መሪዎችና ከንቲባዎች የአመራርነት ሚና ማጎልበቻ ፎረም ላይ በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ከተማ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
አቶ ኦርዲን በድሪ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ÷ሀረር ከተማ በፎረሙ ላይ…
ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…
ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን ቃላችንን ጠብቀን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮች ጋር የከተማ አስተዳደሩን የስራ…