Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው የመንግስትና የፓርቲ ስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የፓርቲ የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ላለፉት አራት ቀናት…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለስደተኞች እያደረገ ያለውን እንክብካቤ ተመድ አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሱዳን ተፈናቅለው በአሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞ እያደረገ ያለውን እንክብካቤ በመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ አድንቀዋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ሰጠ።
ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ እና የፍርድ ቤቱ የኢንስፔክሽን ኃላፊ…
ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለመዲናዋ አሥተዳደር ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮች ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አበርክተዋል፡፡
ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንዲቀመጡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና የሥራ አጥነትን ለመቀነስ በቅንጅት መሥራት እንደሚጠበቅ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስገነዘበ፡፡
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና የሥራ አጥነትን ለመቀነስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ተያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ…
በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ምርመራ ለማጠናቀቅ 10 ቀናት ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ምርመራ ለማጠናቀቅ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት 10 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ።
ተጠርጣሪው በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ቦሌ…
በአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሠራር ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥ አስተማማኝና ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሠራር ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ።
አቶ ደሳለኝ የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ…
በከተሞች እየጨመረ የመጣውን ህዝብ ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር በትኩረት እንዲሰራ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች እየጨመረ የመጣውን የህዝብ ብዛት ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ…
የሲዳማ ባህላዊ ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ባህል ለአብሮነትና አንድነት'' በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ባህላዊ ፌስቲቫል በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ፌስቲቫሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረውታል።
ፌስቲቫሉ የሲዳማን የጥንት እውቀቶችና የሚጠቀማቸውን…