Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን አጀንዳ የሚሰጡ ተወካዮችን መረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን አጀንዳ የሚሰጡ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮችን መርጧል።
በየም ዞን ሳጃ ከተማ በተካሄደው አጀንዳ የሚሰጡ ተወካዮች መረጣ መድረክ ላይ ከ325 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ…
ኢትዮጵያና ጣሊያን በስራ እድል ፈጠራ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የጣሊያን መንግስት በስራ እድል ፈጠራ ተኮር ክህሎትና የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎችን ለመደገፍ የትግበራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
በስምምነቱም ፥ ጣሊያን በድምሩ 12 ሚሊየን ዩሮ (748 ሚሊየን ብር) ፥ ማለትም 10 ሚሊየን…
የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ ወደጥር 20 ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አስታውቋል፡፡
በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን ተገልጾ የነበረው የምዝገባ ጊዜ ከጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑ…
የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ወጣት ፎቶ አንሺዎችን ሥራዎች የሚያሳትፈው የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ለሕዝብ የሚታዩበት ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ።
የአንድሬ ስቴኒን ፕሬስ ፎቶ ውድድር 'ራሽያ ሲጎኒያ' ወይም የ'ራሺያ ቱደይ'…
በጽንፈኛው ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ይቀጥላሉ – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጽንፈኛው ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የቀጣናው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለጹ፡፡
የቀጣናውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ በተልዕኮ አፈፃፀም፣ በተገኙ ውጤቶችና በቀጣይ…
ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ከደረጃ በታች የሆነ ምርት ወደ ሀገር እንዳይገባ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ5 ሺህ 713 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 868 ሺህ…
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡
ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባውም ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ…
ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊየን 473 ሚሊየን 246 ሺህ 943 ብር…
ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
እንደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ2-አ/አ 13092 ተሽከርካሪ መነሻውን አማራ ክልል በማድረግ 106 ኢኮልና የቱርክ…
የሻይ ቅጠልን በ30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በዚህ አመት 490 ሚሊየን የሻይ ችግኞችን በማዘጋጀት 30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡
ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"በግብርናው ዘርፍ…