Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመዲናዋ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የእምነት አባቶች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የተለያዩ የእምነት አባቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ።   የከተራና የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት…

ጥምቀትን በደምበል ሐይቅ ደሴቶች ለማክበር ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርበት የደምበል ሐይቅ ደሴቶች ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች እንደሚጠበቁ የባቱ ከተማ ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ከድር አቢቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በዓሉ በሰላም…

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለአምባሳደሮች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን እያገለገሉ ለሚገኙ አምባሳደሮች እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሚገኙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ማብራሪያውን የሠጡት÷ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ…

በድሬዳዋ ጥምቀት በሰላም እንዲከበር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና ጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከማኅበረሰብ ተወካዮችና ከወጣቶች አደረጃጃቶች ጋር…

ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ የፖለቲካ የጋራ ምክክር ለማድረግ መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ የፖለቲካ የጋራ ምክክር ለማድረግ መግባባት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዳቮስ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

የባሕር በር መገኘቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚያሳድግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን እንቅስቃሴ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል።…

የመንግሥት አመራሮች ስልጠና እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እውቅና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዙሮች እና ማዕከላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ ሲሰጥ የነበረው የመንግሥት አመራሮች ስልጠና እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋናና እውቅና ተሰጥቷል፡፡ እውቅናና ምስጋናው የፀጥታ መዋቅር አመራሮችን ጨምሮ ለስልጠናው…

አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ በዘርፉ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚፈታ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የብሄራዊ ተኪ ምርት ስትራቴጂው በዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚቀርፍ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በአዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ የብሄራዊ ተኪ ምርት እስትራቴጂ ላይ የፌደራል…

የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ወደ ሥራ መግባቱን ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዕቅድ አውጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ሥራ መግባታቸውንም…

በሀሰተኛ ሰነዶች ግለሰቦች ሳያውቁ ቤታቸውን ለመሸጥ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የተቀበለው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ግለሰቦች ሳያውቁ ቤታቸውን ለመሸጥ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ተቀብሏል የተባለው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። በአ/አ ከተማ ኮልፌ…