Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመቀለ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የመቀለ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከበ፡፡ በድጋፍ ርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ÷ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም…

ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ትልቅ አስተዋፅዖ አላቸው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንደዚሁም የሀገር ገፅታ ግንባታ ትልቅ አስተዋፅዖ ያላቸው የቱሪስት መዳረሻ እየሆኑ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።…

የወንጪ – ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር የብዙ እድሎች መግቢያ በር ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ - ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር የቱሪዝም ማዕከል ብቻ ሳይሆን የብዙ እድሎች መግቢያ በር ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ ፕሮጀክቱ ገቢ በማመንጨት፣ የስራ እድል በመፍጠር…

ዓመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው የአምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ናቸው። በመድረኩም ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን አፈጻጸም አንስተዋል።…

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናችውን ከፍተኛ መኮንኖች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ9ኛ ዙር በአጭር ኮርስ ያሰለጠናችውን ከፍተኛ መኮንኖች በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል…

3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የፕሮግራሙ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አቤኔዘር ፈለቀ እንዳሉት÷ ዲጂታል መታወቂያ የአሠራር ክፍተቶችን…

በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ876 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሙስና መከላከል ሥራ ከ876 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉን የከተማዋ የሥነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አሰፋ ቶላ እንዳሉት÷ ባለፉት ስድስት ወራት ሙስናን…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ስምምነቱ ዘላቂ የልማት ትስስርን ያጠናክራል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና የአጋርነት መግባቢያ ስምምነት ሠነድ መፈረሙ መልካም ጉርብትናን በመፍጠር ዘላቂ የልማት ትስስርን እንደሚያጠናክር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ልማት ሥራዎች ላይ በኢትዮጵያ ከአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ ብሬናን ጋር ተወያዩ፡፡   በግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የግብርና ሽግግር ለማምጣት ከልማት አጋሮች ጋር…