Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ተገቢ ያልሆነ ዝቅተኛ የቅጣት ውሳኔ የሰጠ ዳኛ ከሥራ ታገደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዲት ሕጻን ክብረ ንጽህና ላይ ወንጀል መፈጸሙ በተረጋጠ ተከሳሽ ላይ የስድስት ወር ቀላል የእስራት ቅጣት የወሰነ የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛን ከሥራ ማገዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ በመተከል ዞን…

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሼሌ ቀበሌ ዶንቤ በተባለ ስፍራ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ሹፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት በግምት 2፡00 ሠዓት አካባቢ መከሰቱን…

የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ "በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል ። ንቅናቄውን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት÷ ድህነትን ማሸነፍ የሚቻለው…

ባለፉት ስምንት ወራት 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት ምርመራ ከተደረገላቸው 10 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚሆኑት በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰዎችን እንቅስቃሴ ተከትሎ በሁሉም አካባቢዎች በሽታው ሊኖር ይችላል ያለው…

በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በበኮንፈረንሱ ላይም÷ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣…

በአማራ ክልል 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንደገለጹት÷ ለ2016…

የዐቢይና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የጋራ የጸሎትና ኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ እና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የጋራ የጸሎትና አፍጥር መርሐ ግብር በአድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የሐይማኖት አባቶች፣ የስራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው…

በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ከ46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ነው መልሶ መገናኘቱን…

በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ የማጭበረበር ወንጀሎች የተሳተፉና የተለያዩ 16 የወንጀል ዓይነቶችን የፈፀሙ በአንድ ቡድን የተደራጁ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ በፌደራል ፖሊስ የሚመራው የፌደራልና የአዲስ…

ከ750 በላይ ለሚሆኑ በሰሜኑ ጦርነት የንግድ ስራቸው ለተጎዳባቸው ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በትግራይ እና በአፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት በንግድ ስራቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሴቶች ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ሴቶች በተለያዩ የገቢ…