Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማዕድን ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖረው እየተሠራ ነው-ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖረው መሰረት የሚጥሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የማዕድን ዘርፉ ዋነኛ ትኩረት የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት፣ ከውጪ የሚገቡትን ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካትና…
የአቪዬሽን የሰው ሀይል ልማት ላይ በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን የሰው ሀይል ልማት ላይ በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር ሀይል እና የኢትዮጵያ ኤሮ ክለብ ተፈራርመዋል።
በመድረኩ የስራና ክህሎት…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኒሴፍ ተወካይ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር አቡበከር ካምፖን ጋር መከሩ፡፡
በውይይቱ ድርጅቱ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየሰራ ስላለዉ ዘርፈ ብዙ በጎ ሥራዎች ላይ…
በቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ብሔራዊ የጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ብሔራዊ የአገልግሎት ጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም በቅርቡ እንደሚተገበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጎብኚዎችን በሚያስተናግዱ እንደ ሆቴልና መሰል ተቋማት ጥራት እንዳይኖር ከሚያደርጉ ምክንያቶች…
ፋና ላምሮት 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም በ2ኛ ሳምንት ውድድሩ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ቅዳሜ በደማቅ ስነ-ስርዓት የጀመረው ፋና ላምሮት 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም በ2ኛ ሳምንት ውድድሩ ይቀጥላል።
በተወዳዳሪዎች እለታዊ አቀራረብ ላይ ትኩረት ያደረገው ፋና ላምሮት በ4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር…
ከ15 ሚሊየን ሔክታር በላይ ማሣ ላይ የነበረ ሰብል ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታኅሣስ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በ15 ሚሊየን 24 ሺህ 836 ሔክታር ማሣ ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የመኸር ሰብል መሰብሰብ በተጀመረባቸው ክልሎች እስከ ታኅሣስ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በባሕላዊ…
የወንጪ ዳንዲ ነዋሪዎችን ሕይወት ያቀለለው ተንጠልጣይ ድልድይ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ለበርካታ ዜጎች ከፈጠረው የሥራ ዕድል በተጨማሪ በመሰረተ ልማት ዕድሎች እና ሌሎች ዘርፎች ተጠቃሚ እንዳደረጋቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።
የወንጪ ዳንዲ ልማት ወደ አካባቢው…
ሀሰተኛ ሰነዶችና የተቋማት ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በ10 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችንና የተቋማትን ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር ውሏል ተብሎ ክስ የቀረበበት ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የቅጣት…
የሽግግር ፍትኅ የፖሊሲ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽግግር ፍትኅ የፖሊሲዝግጅትና በጉዳዩ ላይ በቀጣይ መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን የፍትኅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የፍትኅ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ በላይሁን ይርጋ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮ…
አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ይዞታዎችን መደብደባቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡
ሀገራቱ በዛሬው ዕለት በጥምረት እርምጃ የወሰዱት አማፂያኑ ለሣምንታት በቀይ ባሕር ቀጣና ጥቃት ሲፈፅሙ መቆየታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ዘ ታይምስ…