Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ኦዳ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ። ችሎቱ በዛሬው ቀጠሮ ከዚህ በፊት ለፖሊስ በተሰጠው የ14…

አንድን ግለሰብ በማገት 1 ሚሊየን ብር የጠየቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ፓዊ ወረዳ አንድን ግለሰብ በማገት አንድ ሚሊየን ብር ሲጠይቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አጋቾቹ መሪጌታ ሃብተማርያም አለሙ የተባሉ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በሕገ ወጥ መንገድ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ደንብ ልብስ…

አቶ ሙስጠፌ ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አሸኛኘት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በጅግጅጋ ከተማ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ…

አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ሌሎች አመራሮች በክልሉ በከተማና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከፕሮጀክቶቹ መካከልም የአስፋልት መንገድና የኢኮ ፓርክና መዝናኛ ፕሮጀክት እንዲሁም…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2ኛ ትውልድ በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2ኛ ትውልድ የኦሮሞን ባህልና እሴት እንዲሁም የቱሪስት መስህቦች ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የቱሪዝም ገበያ ልማትና ብራንድ ባለሙያ አቶ በረከት ደሴ…

የከባድና ተሳቢ መኪና አምራቾችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከባድና ተሳቢ መኪና አምራች ኢንዱስትሪዎችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የትራክና ተሳቢ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማስተዋወቅ መኪኖቹን ከሚገዙ ደንበኞች ጋር የንግድ ትስስር በመፍጠር…

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ይካሄዳል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ” በሚል መሪ ሐሳብ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) በሰጡት…

ከ144 ሺህ በላይ ዜጎች የውጭ የሥራ ሥምሪት ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ144 ሺህ 825 በላይ ዜጎች ለሥራ ወደ ውጪ መሰማራታቸውን የሥራ እና ክሕሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ሀገር የሰራተኛ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነትና ጥቅም በማስጠበቅ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ…

ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት እንዲኖረው በጥራት መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት አንዲኖረውና ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ በፍትሕ ጥራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ። በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የምክክር መድረክ ተጠናቋል።…

የቡልቡላ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡልቡላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የተመረቀው፡፡ በአርባ ምንጭ…