Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ አስተዳደርና የዲጂታላይዜሽን አገልግሎት ምክክር በሩሲያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ አስተዳደርና የዲጂታላይዜሽን ምክክር መድረክ በሩሲያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የአፍሪካ ሀገራት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሀገራቸው የሚካሄደውን የኢኮኖሚ ስርዓት ለማዘመን የሄዱበትን…
አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ከስፔን ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከስፔን ጋር ያላትን ታሪካዊና ሰፊ ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የስራ ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የስፔን…
ወ/ሮ ሜላተወርቅ ምርጫ ቦርድ ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም ይሠራል አሉ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም በቁርጠኝነት ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የቦርዱ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለጹ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብስባ…
ከምትሰራበት መኖሪያ ቤት ህጻን ልጅ ይዛ በመጥፋት የተከሰሰችው ግለሰብ በሰባት ክሶች እንድትከላከል ተበየነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሰራተኛነት ከምትሰራበት መኖሪያ ቤት የሁለት አመት ህጻን ልጅ ይዛ በመጥፋት (በመጥለፍ) በሱሉልታ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለችው ተከሳሽ ግለሰብ በሰባት ክሶች እንድትከላከል ብይን ተሰጠ።
የቀረበባትን ማስረጃ መርምሮ ተከሳሿ በቀረቡባት…
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ ከሩሲያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ የረጅም ዘመናት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሩ ከሩሲያ ልዑካን ቡድን ጋር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሲቲ ግሩፕ ጋር የ450 ሚሊየን ዶላር የብድር ሥምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሲቲ ግሩፕ ጋር የ450 ሚሊየን ዶላር የብድር ሥምምነት ተፈራረመ
ገንዘቡ ለአምስት አዳዲስ አውሮፕላኖች መግዣ የሚውል መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ ያመለክታል።
ከሚገዙት አውሮፕላኖች ውስጥ ሶስቱ ቦይንግ 737 -8…
ኢትዮጵያ በ2ኛው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በተካሄደው በ2ኛው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ገለጸ።
ኢትዮጵያ በጉባኤ የነበራትን ተሳትፎ በተመለከተ የስደተኞችና ተመላሽ…
አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ከህንድ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ የተካሄደው በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከህንድ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የቢዝነስ ምክክር መድረክ ጎን ለጎን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሻንጋይ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የልዑካን ቡድናቸው ከሻንጋይ ከተማ ከንቲባ ጎንግ ዜንግ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ለ50 አመታት የዘለቀው የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደው ባለው 6ኛ ዙር 3ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤዉ የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ።
ምክር ቤቱ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ባለው ጉባኤው የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት…