Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የፊታችን እሁድ ምክክር ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ታኅሣስ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ምክክር እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
ምክክሩ የሚካሄደው በበይነ-መረብ ሲሆን÷ በኢትዮጵያ…
ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ
ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾሟል፡፡…
ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡
በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ የወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉን የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ…
አይኦኤም ኢትዮጵያ ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እና…
118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡
በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር…
የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…
ኢትዮጵያ ለቻይና ገበያ የምታቀርበውን ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከውን የእንስሳትና የግብርና ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት እና የትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር…
በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በአዲስ አበባ በተካሄደ ኦፕሬሽን የእገታ ወንጀል፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያና የተደራጀ ከባድ የዝርፊያ ወንጀል…
በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የቻይና የንግድ ማዕከል በሆነችው በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት እና ውይይት አድርጓል::
በጉብኝቱ ከከንቲባ አዳነች በተጨማሪ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች…