Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ ያስገነባውን የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አስመርቋል፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደርቤ አስፋው በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ ባንኩ በብዙሃን ተመስርቶ ሁሉን አካታች የሆነ…

የአብሮነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የአብሮነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አብሮነት እና ህብረ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ከሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክና ከህብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በፈረንጆቹ…

ቦምብ ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ተቆጣጣሪዎች የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ቦምቦችን ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ኬላ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች በፍተሻ ተይዟል የተባለው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ። ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ

ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት ኢትዮጵያ ውጤታማ የፌዴራሊዝም ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረጓ ብዝኀነትን እና የሕዝቦችን መልከ-ብዙ ፍላጎቶች መመለስ ችላለች ተባለ። ኢትዮጵያ…

“ኮይካ” እና “ኤግዚም ባንክ” በመስኖ ልማት ዘርፍ መሳተፍ እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሪያ ዓለምአቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) እና ከኮሪያ የወጭና ገቢ (ኤግዚም) ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመሥኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በውይይታቸውም÷ “ኮይካ”…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ፣ ምክንያታዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሐመድ አል አሩሲ አስገነዘቡ፡፡ ጥያቄውና ፍላጎቱ ሠጥቶ መቀበልን ጨምሮ ሠላማዊ ማዕቀፍና አካሄድን የተከተለ መሆኑንም…

ካናዳ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ስኬታማነት ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራዎች ስኬታማ እንዲሆኑ ካናዳ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ታደርጋለች ሲሉ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር…

የዓለም ባንክ ሥራ አስፈፃሚዎች ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ እና የባንኩ የደቡብ እና ምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ አምባሳደር ዳረን ዌልች እና የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በቀጣይ በትብብር በሚያከናውኗቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አቶ ሽመልስ…