Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት 100ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ )"ማህበራዊ ምክክርና ምርታማነት ለማህበራዊ ፍትህ "በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ የ100ኛ ዓመት የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በዚሁ ጊዜ…
አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባስመዘገበው ውጤት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባከናወነው ተግባርና ባስመዘገበው ውጤት መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ውይይት ያካሄደ ሲሆን፥ መድረኩ…
አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት በመተግበር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት፣ ልምድና ክኅሎት ይዞ በአካባቢው ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ራሱን ዝግጁ ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አዳም ፋራህ አስገነዘቡ።
አቶ አደም ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል…
ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ እየተገነቡ የሚገኙ የጤና ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ…
የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሶሳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል።
አፈ ጉባዔው አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች አቀባበል…
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሐዋሳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተሠጠ ባለው አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ማጠቃለያ ለመስጠት ሐዋሳ ገብተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድር አወል ሐዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ…
በአዲስ አበባ የሚተከሉ ማስታወቂያዎች ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ላይ የሚተከሉ የውጭ ማስታወቂያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡
ከተማዋን ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪና…
የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶውን በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶ የሚሆነው በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ የድንጋይ ከሰል ምርቱን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለማሟላት እየሰራ መሆኑንም አመልክቷል።
የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና…
በጥናት የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን በመተግበር ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት ላይ የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የግጭት መንስኤዎችን በመለየት የመፍትሄ አማራጮችን ያመላከተ ጥናት ይፋ አድርጓል።…
ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች አካታች አገልግሎትን መስጠት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ።
ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር!’ በሚል መሪ ሀሳብ…