Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዕዙ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂና ምሥራቅ ቦረና ዞኖች የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂ እና ከምሥራቅ ቦረና ዞኖች አመራሮች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የዞኖቹን ሰላምና ደኅንነት ሲያውኩ እና የሕዝቡን መደበኛ ሕይወት ሲያናጉ በነበሩ ሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ በሰራዊቱና…

የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ፈተና ወደሚታረምበት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለው ተከሳሽ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ፈተና ወደሚታረምበት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለው ተከሳሽ ያቀረበው የክስ መቃወሚያ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ውድቅ ተደረገ። ችሎቱ የዐቃቤ…

18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ ከተማ እየገቡ ነው፡፡ 18ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ በሶማሌ ክልል…

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዝኃነትን በእኩልነት በሚያስተናግድ መልኩ መቃኘት አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ብዝኃነትን በእኩልነት የሚያስተናግድ የፖለቲካ ቅኝትን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ከነገ ጀምሮ በጅግጅጋ ከተማ ለአምስት ተከታታይ ቀናት "ብዝኃነትና እኩልነት…

በአማራ ክልል የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት – አቶ ደሳለኝ ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን ችግር ለመፍታትና የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው…

ሪፖርተር ጋዜጣ በሕዳር 23 እትሙ በውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ከፍተኛ ለውጥ ለማድረግ መታቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ሃሰተኛ ነው – ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፖርተር የአማርኛ ጋዜጣ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ በቅርብ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ለማድረግ ማቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ፈጽሞ ሐሰተኛና አሳሳች፣ ከጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑን ባንኩ…

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት ትፈልጋለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት እንደምትሻ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ሚኒስትሯ በዱባይ እየተካሄድ በሚገኘው የኮፕ-28 ጉባኤ የፓናል…

የጂቡቲ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ የኢትዮጵያን የወጪ ምርቶች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና ቀዳማዊት እመቤት ካድራ መሐሙድ በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያ ይዛ የቀረበችውን የወጪ ንግድ ምርቶች ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና…

የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት 100ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ )"ማህበራዊ ምክክርና ምርታማነት ለማህበራዊ ፍትህ "በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ የ100ኛ ዓመት የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በዚሁ ጊዜ…

አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባስመዘገበው ውጤት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባከናወነው ተግባርና ባስመዘገበው ውጤት መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ውይይት ያካሄደ ሲሆን፥ መድረኩ…