Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት መፍጠር አለብን – አቶ ታዬ ደንደአ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር በሀገር ግንባታ ሂደት ሚናችንን ልንጫወት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ።
የሰመራ፣ የወሎ፣ ወልዲያ እና የራያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ያሰናዱት የምሁራን…
የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ልምድ መውሰድ አለባቸው – አምባሳደር ደሴ ዳልኬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ከደቡብ ኮሪያ በአይሲቲ እና በቴክኖሎጂ በተለይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት ልምድ መውሰድ እንዳለባቸው በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡
አፍሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የልምድ…
ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው 3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ።
3ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ከመላ ሀገሪቱ ለተወጣጡ የመንግሥት አመራሮች ላለፉት 12 ቀናት ሲሰጥ…
በሩብ ዓመቱ ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ መቻሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ የሚኒስቴሩ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣…
የከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞችን ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዲጂታል የማሸጋገር ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
እየተካሄደ በሚገኘው የመንግሥት የ2016 የመጀመሪያ ሩብ በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ላይ የከተማ…
በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ።
ድርቅ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ቴክኖሎጂ የማላመድና "የግድቤን በደጄ" ስራዎች በቀጣይ በትኩረት እንደሚከናወኑም…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለሚ እንጀራ ፋብሪካ ጋር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡
ከጉብኝታቸው በኋላም ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ የተሻለ የገበያ ትስስር መፍጠር…
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ተናገሩ፡፡
በአማራ ክልል…
ኢትዮጵያ ለ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ ውስጥ ከሕዳር 20 እስከ ታህሳስ 2 የሚካሄደው ጉባኤው…