Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን 800 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ከታቀደው 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት እስካሁን 800 ሺህ ሄክታሩ በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር ) ገለጹ።
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በበኩላቸው÷ የተሟላ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ ምሽቶችን ዳግም ማዘጋጀት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ ምሽቶችን ዳግም ማዘጋጀት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።
ባህል ማዕከሉ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ማኅበር ጥምረት ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራርሟል።
በመርሸ ግብሩ…
የህንድ ባለሀብቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋርማሲዩቲካል ማኑፋክቸሪንግ ላይ የተሰማሩ የህንድ ባለሀብቶች በ279 ሄክታር መሬት ላይ ባረፈው በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ተሰማርተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡
ባለሀብቶቹ ፍላጎታቸውን የገለፁት የቂሊንጦ…
የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ አሳሰቡ።
3ኛው ዙር “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሲካሄድ የቆየው…
ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ፡፡
ንግግሩን አስመልክቶ መንግስት የሰጠው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ሰላምና መረጋጋት የአንድ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጀርመን የነበራቸው ቆይታ ውጤታማ ነበር – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀርመን የነበራቸው ቆይታ ውጤታማ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በጀርመን በተካሄደው…
“ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ” ጉባዔ ኢትዮጵያ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱ የተረጋገጠበት መድረክ ነበር-አቶ ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ" ጉባዔ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱ የተረጋገጠበት ውጤታማ ውይይት ነበር ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የጀርመን ቆይታን በተመለከተ የብሔራዊ ባንክ…
ተመድና ብሪክስ በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ላይ ሊወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና የብሪክስ አባል ሀገራት በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ላይ ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ።
በውይይቱ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸውን ሺ ጂንፒንግ ጨምሮ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል።
ግምገማው፥ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ክንውን ላይ ትኩረት ማድረጉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዕድገትን በሚያፋጥኑ የልማት ተግባራት ላይ ልዩ ትኩረት ያደርጋል – አቶ ጥላሁን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ዕድገትን በሚያፋጥኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ።
ክልሉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የህዝቦች አብሮነትና…