Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለእውነተኛ ሠላም መንግሥትና ሕዝብ በጋራ እየሠሩ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእውነተኛ ሠላም መንግሥት እና ሕዝብ በጋራ እየሠሩ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ…
ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም አለው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም እንዳለው እንረዳለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የተለያዩ ተቋማትን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በቻይና ሻንጋይ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እና ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት የሁዋዌ ቴክኖሎጂ ማዕከልን፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን፣ የሻንጋይ…
ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ በሚደረገው የነዳጅ ዝውውር እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከሆሪዞን የነዳጅ ተርሚናል ጄኔራል ማናጀር ሁሴን አሕመድ ጋር በነዳጅ ዝውውር እንቅስቃሴ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚደረገውን የነዳጅ ዝውውር ለማቀላጠፍ በተርሚናሉ የሚሰጠውን የነዳጅ…
አየር መንገዱ 16 አውሮፕላኖችን ለካርጎ አገልግሎት መድቦ እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ደንበኞች ቀንን በዛሬው ዕለት አክብሯል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የካርጎ አየር መንገድ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አሁን…
ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲሰ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡
አምባሳደር ሰዒድ መሃመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ሚሻል አል አሕመድ አል ጃባር አል ሳባህ አቅርበዋል፡፡…
በሆሮ ጉድሩ ዞን ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት በሆሮ ጉድሩ ዞን ተካሂዷል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜ/ጄ ነገሪ ቶሌራ÷ በሰላምና በፍቅር የኖሩትን ሕዝቦች ግጭት ውስጥ በመክትተ ለፖለቲካዊ ትርፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ…
የም/ቤት አባላት ሕብረተሰቡን በማነጋገር የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰሩ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክር ቤት አባላት በተወከሉባቸው አካባቢዎች ሕብረተሰቡን በማነጋገር የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰሩ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ።
አቶ ተስፋዬ ÷ የሕዝብ ተወካዮች የመረጣቸው ሕዝብ…
በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡
ፋብሪካውን "ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት" የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያ እና…
አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለው…