Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስትራቴጂ ወደ ስራ መግባቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ “ብሔራዊ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስትራቴጂ” ፀድቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ አለምአንተ አግደው÷ ስትራተጂው የሕግ ድጋፍ ለማግኘት የገንዘብ አቅም የሌላቸዉ ዜጎች የመዳኘት መብት…
ተመድ በጋዛ እና በዩክሬን የተኩስ አቁም ማስፈን ያልቻለ ‘ፋይዳ የሌለው ድርጅት’ ሆኗል- ጄፍሪ ሮበርትሰን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋዛ እና በዩክሬን የተኩስ አቁም ማስፈን ያልቻለ ‘ፋይዳ የሌለው ድርጅት’ ሆኗል ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ጄፍሪ ሮበርትሰን ተናግረዋል።
ከአልጀዚራ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ “ፑቲን…
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅፅል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ፡፡
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በዛሬው ቀጠሮ ከማረሚያ ቤት ቀርቧል።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና…
በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 3 ሰራተኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽንና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ 3 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ።
ፍርድ ቤቱ በሰጠው የቅጣት…
አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጄ አይ ቢ ኤች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ ባለሙሉስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የኢንዱስትሪና የቤት ግንባታ ዓለም አቀፍ ማህበር (JIBH) ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ኩኒሂሮ ሃሺሞቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
የውይይቱ ዓላማ በኢትዮጵያ…
‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
ውይይቱ በዋናነት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጦርነት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሠላም፣ እርቅና ማህበራዊ ትስስርን እንዴት…
በጋምቤላ ክልል ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች ነፃ የዓይን ሕክምና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ5 ሺህ ለሚበልጡ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎችና በአካባቢው ለተጠለሉ ፍልሰተኞች ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው።
ሕክምናው እየተሰጠ ያለው በዓለም አቀፍ የአረጋውያን አድን ድርጅት እና አርባ ምንጭ ሆስፒታል ትብብር ነው፡፡…
የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎችን ወደ አንድ የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎች ወደ አንድየ የሚያመጣና የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌገለጹ።
የሰሞኑ ትልቅ ርዕሰ ጉዳይ በሆነው ‘ታላቁ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል መረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ3 ዓመት በፊት እንዲቋቋም አቅጣጫ ባስቀመጡት መሰረት አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል ዛሬ መርቀዋል።
ማዕከሉ በተፈጥሮ እና በአደጋ ምክንያት የአካል…
139 ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 139 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ።
ተመላሾቹ በዚህ ሣምንት በሁለት ዙር በተደረገ ትብብር ወደ ሀገራቸው የተመለሱ መሆናቸውን በጁቡቲ…