Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እህት ከተማ የሆነችው የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ዩክ ዶንግ ሃን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ከልዑካን ቡድናቸው ጋር አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ከንቲባ ዩክ ዶንግ ሃን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዲስ አበባ…
አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጁባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል።
አቶ ደመቀ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የዱቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀምስ ሞርጋን…
በመተከል ዞን ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ- ልማቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ-ልማቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ገለጹ፡፡
በመተከል ዞን በከፍተኛ አመራሮች ስምሪት…
ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ምርት ማግኘት የሚገባትን ያህል ገቢ እያገኘች አለመሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በዓመት ከሚመረተው 41 ሚሊየን በላይ የቆዳና ሌጦ ምርት ውስጥ ከ22 ሚሊየን ያልበለጠው ብቻ ለአገልግሎት እንደሚውል የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቆዳ ልማት ስትራቴጂ ሰነድ ላይ…
ከመንደር አስተሳሰብ ወጥተን ሀገራችንን ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል – ወ/ሮ ለሚ በዶ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደርና ክልልነት አስተሳሰብ ወጥተን በጋራ በመቆም ሀገራችንን ከጊዜያዊ ችግር በማላቀቅ ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ለሚ በዶ ገለጹ፡፡
የምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ውጤቶችን…
አቶ መላኩ አለበል ከጀርመን አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱሥትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውራ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…
የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
በስብሰባው ላይ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በመድረኩ ባለፈው የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ…
ኢትዮጵያ እና አየርላንድ የ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የአየርላንድ መንግሥት የ8 ሚሊየን 400 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የአየርላንድ የዓለም አቀፍ ልማትና ዳያስፖራ ሚኒስትር…
አቶ አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ እየለማ የሚገኘውን የሙዝ እና የፓፓያ ማሳ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ በ220 ሄክታር ላይ እየለማ የሚገኘውን የሙዝ እና የፓፓያ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ያለንን መሬት ከአዋሽ ወንዝ ጋር…
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አሸናፊዎች ታወቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የማሟያ ምርጫ አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡
በዚሁ መሠረት÷ ከትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን የተወከሉት ኮሎኔል አወል አብዱራሂም በ92 ድምፅ መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…