Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቅርባለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቬንዝዌላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫን ጊል ፒንቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ…

የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሠሪ፣ ሠራተኛ እና መንግሥት አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ÷ የሥራና ክኅሎት ሚንስቴር፣ ጤና ሚንስቴር፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሁለቱ አሠሪዎች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን አማካሪ ቦርድ አባላት ተሳትፈዋል፡፡…

ትምህርት ሚኒስቴር ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘና ሥርዓቱን ለማሻሻል እና ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 36ኛው የመምኅራን ማኅበር ጉባዔ ተጠናቅቋል። የትምሕርት ሚንስትሩ ብርሃኑ ነጋ…

በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡…

አቶ አብነት ገ/መስቀልን ጨምሮ በ5 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ አቶ አብነትገ/መስቀል እና 3 የመሬት አስተዳደር ሰራተኞች የተካተቱበት ባጠቃላይ በአምስት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መስርቷል። አቶ አብነት ገ/መስቀል በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 2…

ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ለቴአትር ባለሙያዎች ሰጠ። ነፃ የየቴአት ማስታወቂያው ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማስታወቂያ በነፃ ለሁሉም የቴአትር አዘጋጆች ነው የተሰጠው። የፊርማ…

የኢትዮጵያንና የግሪክን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የግሪክን የቆየ ታሪካዊ ግኝኙነት በይበልጥ ማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር  በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራልማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራል ማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ፍርድ ቤቱ የተከሳሾቹን የዋስትና ጥያቄና…

ድምጻዊ አባይነህ ደጀኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሰርግ ሙዚቃን በሸክላ ያስቀረጹት አንጋፋው ድምጻዊ አባይነህ ደጀኔ ድንቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አርቲስት አባይነህ ደጀኔ የሰርግ ሙዚቃ ሲነሳ ስማቸው አብሮ የሚነሳ ሲሆን÷ በተለይ በ1964 ዓ.ም በሆላንድ…

የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ያለመከሰስ መብት ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ምርጫ 4ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ሦስት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳባቸውም÷ የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ፣ አበራ አሬራ እና ተሰማ…