Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ መኪናዎች እና ሌሎች ቁሶችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር…

በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ገለፀ፡፡ በወረዳው ኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት…

ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና መሰጠት ጀመረ። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንደሚቆይ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል። በስልጠና ማስጀመሪያ…

የልማት ድርጅቶች የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ድርጅቶች የገበያ ክፍተት ከመሙላት ባለፈ የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት…

የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ…

መቄዶኒያ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓልም ሪል ስቴት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለመቄዶኒያ የአዕምሮ ህሙማን መርጃ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ አደረገ። ተቋሙ በገርጂ መብራት ሀይል ሳይት ካሉ አፓርትመንት ቤቶች አንድ ባለ 177 ካሬ ሜትር ባለ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ። ፕሮጀክቱ በአፋር ክልል የሚገነባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ይህ ስራ ጠቅላይ…

ሀገር በቀል ዕውቀቶች የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለቱሪዝም መስህብነት በማዋል የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚካሄደው የየም ብሔረሰብ ባህላዊ መድኃኒት ለቀማ…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈጽሟል። አቶ በቀለ በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለበርካታ አመታት በሃላፊነት አገልግለዋል። በ1963 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…