Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከ1 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ባለፉት ሦስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መከናወኑ ተመላከተ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 (2023/24) በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ…
ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ399 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 399 ሚሊየን 60 ሺህ ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡
የኦሮሚያ ክልል 100፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 60፣ የአማራ ክልል 30፣ የሲዳማ ክልል 20 እና የሶማሌ ክልል 20 ሚሊየን ብር እና ሌሎች አካላትም ድጋፍ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፋር ክልል ዋርሰሶ ወረዳ የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎብኝተዋል::
ቤንቶኒቴ ለሴራሚክ እና ቀለም ብሎም ለመሰል ምርቶች ጠቀሜታ በመዋሉ "ትንግርታዊ ርጥብ አፈር" እና "ብዝሃ ጥቅም…
ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
አቶ ኦርዲን በአባድር ወረዳ ለሚገነባው ዘመናዊ ጤና ጣቢያ የመሰረት ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት…
ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ ግቡን ማሳካቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የታለመለትን ግብ ማሳካቱን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከዓለም አቀፉ “ስታርትአፕ” ሽልማት አዘጋጆች ጋር በጉባዔው አፈፃፀም ላይ መክረዋል፡፡…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፋር ክልል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ገብተዋል፡፡
በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ ለማምረት…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት ለዘላቂ ሰላምና ልማት ይሰራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ማጠቃለያ መርሐ- ግብር በሆሳዕና ከተማ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የማብሰሪያና ክልሉን…
በትግራይ ክልል በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይተገበር የቆየው በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀምሯል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ሪፎርሙ ግብዓቶች እስከሚሟሉ ድረስ የሚጠብቅ…
የጥጥ ምርታማነት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንዳሉበት ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጥጥ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንደተደቀኑበት ተጠቆመ።
የዓለም የጥጥ ቀን "የጥጥ ልማት ለተፋጠነ የግብርና መዋቅራዊ ሽግግር" በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አሚባራ ወረዳ…