Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ባህሬን የንግድ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ባህሬን በንግድ እና ቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት አምባሳደር ሽፈራው ገነቴ ከሀገሪቱ ግብርና እና ማዘጋጃ ቤት ሚኒስትር ዋኢል ቢን ናስር አል ሙባረክ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከሻንጋይ ጉብኝት በኋላ በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎብኝተዋል። ከቤጂንግ እና ሻንጋይ በመቀጠል ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ እንደመሆኗ ቼንግዱ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መንገድ…

የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ ቡድን በአዳማ የሚገኙ መዋዕለ ህጻናትን (ቡኡራ ቦሩ)…

በአሶሳ ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 4 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ወርቅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 4 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ወርቅ ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሕገ-ወጥ ወርቁ የተየያዘው በአሶሳ ከተማ አዲስ አበባ መውጫ ኬላ ላይ የክልሉ የአድማ ብተና ልዩ ጥበቃ…

ለውጭ ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ሰዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገር ዜጎች በጉቦ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ተጠርጣሪዎች ላይ ለፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የምርመራ የማጣሪያ ጊዜውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ መደበኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።…

አቶ አብነት ገ/ መስቀል በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቻ 15 ቀን ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ አብነት ገ/ መስቀል በተጠረጠሩበት የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ መሸጥ ለግል ጥቅም ማዋል ሙስና ወንጀል ክስ መመስረቻ 15 ቀን ተሰጠ። ክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ…

ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በግዢ ለማቅረብ መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይሄም ካለፈው ዓመት 13 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ አቅርቦት ጋር ሲነጻጸር የ9 ሚሊየን ኩንታል ጭማሪ እንዳለው…

አካል-ጉዳተኞችን ያማከለ የትምህርት መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞችን ያማከለ የትምህርት መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ፡፡ “ላይት ፎር ዘ ወርልድ” የተሰኘው በጉዳዩ ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ግብረ-ሠናይ ድርጅት ባዘጋጀው መድረክ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡…

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በማንኛውም ሁኔታ ፀንቶ የሚቆይ ነው – አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማንኛውም ተለዋዋጭ ዓለማዊ ሁኔታ ፀንቶ ወደሚቆይ ስትራቴጂያዊ አጋርነት መሸጋገሩ በሁለትዮሽ ዲፕሎማሲ ግንኙነት ታሪክ እንደ አንድ ከፍታ የሚታይ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቢሾፍቱ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝታቸውም የሞተር ቬሂክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ…