Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቢሾፍቱ በመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተሠሩ ስራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝታቸውም የሞተር ቬሂክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ…
ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ አገልግሎቱን በይፋ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች…
እርስ በርስ በመደጋገፍ የቆየ ኢትዮጵያዊ መገለጫችንን ይበልጥ ማጎልበት አለብን – አቶ እንደሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በርስ በመደጋገፍ የቆየ ኢትዮጵያዊ መገለጫችንን ይበልጥ ማጎልበት አለብን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
በባሕር ዳር ከተማ ስልጠናቸውን እየወሰዱ የሚገኙት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…
ስለድብርት (ድባቴ) ምን ያህል ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት የአንድን ሰው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያስተጓጉል ብሎም ራስን እስከማጥፈፋት የሚያደርስ ስሜት ነው፡፡
ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ድብርት ሊያጋጥማቸው ይችላል። ይህም በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴያቸው ላይ እንዲሁም የተለያዩ…
በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል – ቢልለኔ ስዩም
በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል - ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሻንግሀይ ከተማ በነበራቸው ቆይታ ስለ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም ልምድ መቅሰምና መማር…
ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ 2023 የፊንቴክ ስብሰባ ላይ አካፍላለች፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ በሚገኘው የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ…
የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በሐዋሳ የስልጠና ማዕከል ለፓርቲው አመራር አባላት…
በክልሉ በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ 1 ሺህ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ታሪኩ ኩመራ እንደገለጹት÷ መንግስት በክልሉ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት…
ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡
አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በባህር ዳር ከተማ እየተሰጠ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር…
የቤተ-መንግሥት አስተዳደር ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የቤተ-መንግሥት አስተዳደር በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞቹ እውቅና ሰጥቷል።
እውቅና እና የገንዘብ ስጦታ የተበረከተላቸው ሠራኞች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ሳይቆጥቡና ሳይሰስቱ ሀገራቸውን ለ38…