Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የእንግሊዝ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ሶፊ ሄሌን ራይስ ጆንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ሶፊ ሄሌን ራይስ ጆንስ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕን ጎብኝተዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰውና ሌሎች የአየር መንገዱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…
የኮማንዶና ዓየር ወለድ ዕዝ አዛዥ የሠራዊቱን የግዳጅ አፈፃፀም ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና ዓየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በሰሜን ሸዋ ዞን በግዳጅ ላይ የሚገኙትን የሠራዊት አባላት የግዳጅ አፈፃፀም እና ቀጠናውን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም÷ የክፍሉ የሠራዊት አባላት ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለሕዝቦች ሰላም…
በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በባሕላዊ ዘዴ የተጀመረው ሥራ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት በመታገዝ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ የግሪሳ…
ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በ5 መዳረሻ ሀገራት ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በተያዘው በጀት ዓመት ትኩረት በሚደረግባቸው ጉዳዮች ላይ በሰጡት ማብራሪያ÷ከውጭ ሃብት…
ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለን ግንኙነት ከፖለቲካዊ ወደ ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲያድግ በትኩረት ይሰራል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከፖለቲከዊ ወደ ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲያድግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ ባለፈው ዓመት በዲፕሎማሲያዊ ዘርፍ የተገኘውን ስኬት…
ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በሚቻለው ሁሉ ኢትዮጵያን እንደሚደግፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍልሰት ጋር በተገናኙ ጉዳዮች በሚቻለው ሁሉ እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አዲሷ ተሿሚ ዋና ዳይሬክተር አሚ…
የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች በትኩረት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡፡
ፕሬዚዳንቷ÷ የ2016 በጀት ዓመት የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎችን አስመልክተው…
የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩት የፀሀይ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስኪጅን ጨምሮ በ9 የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።
በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜን ለዐቃቤ ህግ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ካነሷቸው ነጥቦች÷
👉 በቀጣይ ሶስት አመታት ሁለንተናዊ የሀገራችንን እድገት ማስቀጠል ዋነኛ አለማችን ነው፣
👉 ልማት እና ጥፋት መሳ ለመሳ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ክፍተቶችንና ዝንፈቶችን በማረም ወደ ፊት ዕድላችንን ተመካክረን በማቅናት የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡
በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ…