Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ክፍተቶችንና ዝንፈቶችን በማረም ወደ ፊት ዕድላችንን ተመካክረን በማቅናት የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡
በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ…
የህግ የበላይነትን ማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ የበጀት ዓመቱ የመንግስት ዋና ተግባር መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ የሰላም መንገዶችን አሟጦ መጠቀም እንዲሁም ሀገራዊ ሰላምን ማረጋገጥ የበጀት ዓመቱ የመንግስት ዋና ተግባራት ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…
👉 የተሰበረውን በመጠገን፣ ልዩነቶቸን በማጥበብ፣ የተጣመመውን በማቃናት እና ስህተቶችን በማረም ሀገርን በማይናወጥ መሰረት ልናፀና ይገባል፣
👉 ቆም ብለን የመጣንበትን መንገድ ገምገመን ያተረፍንበትን በማጠናከር የከሰርንበትን ደግሞ ማስተካከል ይኖርብናል፣
👉 ያደጉ የምንላቸው ሀገራት ዛሬ ላይ…
ለሠላምና ንግግር የሚረፍድ ጊዜ የለም – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምን ጊዜም ቢሆን ለሠላምና ለንግግር የሚረፍድ ጊዜ የለም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
በሥነ- ሥርዓቱ…
ኢትዮጵያ በጃፓን እየተካሄደ ባለው የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጃፓን ኪዮቶ እየተካሄደ ባለው 18ኛው የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።
“ለምንፈልገው በይነ-መረብ ግንኙነት ሁሉንም ሰዎች ማብቃት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ያለው ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…
በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች…
ምክር ቤቱ የፊሲካል ፌዴራሊዝምን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሀገሪቱን የፊሲካል ፌዴራሊዝም ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው የ2016 የበጀት…
የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም በፈተናው ከ50 በመቶና ከዛ…
የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ውይይት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡
ኮሚቴው ነገ ከሚካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ጋር ተያያዥነት ባላቸው…
ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ለሥራ ወደ ውጪ እንዲጓዙ የሚደግፍ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ወደ ውጪ የሚጓዙ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ እንዲጓዙና በመዳረሻ ሀገራት ችግር እንዳይገጥማቸው የሚያግዝ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ።
ቡድኑ የተመሠረተው የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር…