Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ያስገነባውን የጉስባጃይ ኢፋ ቦሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አስመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ 8 ብሎኮች እና 46 ክፍሎች ያሉት ሲሆን በ80 ሚሊየን ብር…

በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔ እና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ እና ሌሎች የመንግስት ስራ ሃላፊዎች፣ አባገዳዎች፣…

ለኢንዱስትሪዎች የሚውል የጨው ግብዓት ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምግብ፣ ለመጠጥ፣ ለኬሚካል እንዲሁም ለቆዳ ፋብሪካዎች እና ኢንዱስትሪዎች የሚውል በቂ የጨው ግብዓት ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለኢንዱስትሪ ግብዓት በሚውል ጨው አቅርቦት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችና መፍትሄዎች…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ከዩ ኤስ ኤይድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በድርጅቱ ድጋፍ በርካታ ሥራዎች…

ፖሊስ የተሰረቁ 9 ተሽከርካሪዎችን ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ባደረገው ጥናትና ክትትል በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ ዘተኝ ተሽከርካሪዎችን በመያዝ ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በወንጀሉ የተለያየ ድርሻ ያላቸው 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ተገልጿል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ኩዎል ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በቀጠናዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም በሱዳን ቀውስ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…

አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ ከሉክዘምበርግ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሉክዘምበርግ አምባሳደር ጆርጅ ቴረስ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎችን አብራርተዋል፡፡ ሉክዘምበርግ እስከፈረንጆቹ 2024…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገኘውን ሠላም በማጽናት የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የክልሉ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በመተከል ዞን ያካሄደውን የስምሪት…

በደቡብ ምዕራብ ክልል በበጋ መስኖ ልማት 11 ሺህ ሄክታር በስንዴ ይሸፈናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2016 በጀት ዓመት በ11 ሺህ ሄክታር የበጋ ስንዴ ለማምረት የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተመለከተ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የውሃ አማራጮችንና የተፈጥሮ…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ላላት ግንኙነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ላላት ግንኙነት ልዩ ትኩረት እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ…