Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባንኩ የማዕድን ዘርፉን ለማሳደግ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጎ እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በማዕድን ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞች ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ በማድረግ ለዘርፉ ማደግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለማዕድን አልሚ ደንበኞች ለማዕድን እና ግንባታ ግብዓት ስራ ማሳለጫ…
የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ መድረክ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ መድረክ በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ተጠቆመ።
የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ እናትአለም መለሰ በሰጡት መግለጫ÷ ከተማዋ ከነገ ጀምሮ ዓለም አቀፍ፣ አሕጉር አቀፍ እንዲሁም አገር…
የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የፀጥታ አካላት ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
ግብረ ኃይሉ የአዲስ አመት፣ የመስቀልና የመውሊድ በዓላት…
የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ጉባኤ ተጠናቋል፡፡
በርካታ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተገኙበት በዚህ ኮንፈረንስ በሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱአለም የተመራ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን…
የኢትዮጵያና ሳዑዲን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች…
ጤና ሚኒስቴርና ዩኤንኤፍፒኤ በሰብዓዊ ምላሽ ላይ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በሰብዓዊ ምላሽ እና ሌሎች ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ከመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ…
በመዲናዋ በ10 ሺህ ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 10 ሺህ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው።
ቁጥጥር የሚደረገው የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች፣ ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሌሎችም…
ከ546 ሺህ በላይ ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ጠቅላላ ስፋታቸው 546 ሺህ 200 ካሬ ሜትር የሆኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸው ተገለጸ፡፡
ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት መሠረተ ልማቶችም÷ የመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻና…
በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ ተናገሩ ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ “ስማርት ሲቲ”ዎችን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሏል፡፡
በተጨማሪም በ100 ቀናት እቅድ አተገባበር…