Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመኸር ወቅት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት 17 ነጥብ 4 ሚሊየን ሔክታር በማልማት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣…
የመውሊድ በዓልን ስናከብር የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) በረከቶች በማስተዋልና የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ…
በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ተማሪዎች አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአቡዳቢ ዩኒቨርሲቲና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
273 የሚሆኑ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ…
ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት…
ብራዘርስ ጋዝ ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡም አልኩዌን ኤምሬት የሚገኘው ብራዘርስ ጋዝ (BROTHERS GAS) ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡
በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ…
የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር…
ለደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በዓል ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚሁ መሠረት ነገ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ በዓሉ ፍፃሜ ድረስ፡-
• ከኡራዐል አደባባይ ወደ…
በአማራ ክልል 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው አመት 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ወንደሰን አቢ÷ በክልሉ እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ…
በአማራ ክልል ሶስት ዞኖች የተከሰቱ የሰብል ተባዮችን ለመከላከል እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ በሰሜን ሸዋ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ላይ የተከሰቱ የተለያየ አይነት የሰብል ተባዮችን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡
በአካባቢዎቹ ቢጫ ዋግን ጨምሮ የግሪሳ ወፍ እና ጢንዚዛ መከሰቱ…
የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድን ደግ ሥራዎች በመተግበር ሊሆን ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) ደግ ሥራዎቻቸውንና እዝነቶችን ተግባራዊ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ ነገ እንደሚከበር የአዲስ አበባ እስልምና…