Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በአናቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አደጋው በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12 ሰአት ላይ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ 49 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ እየመጣ ከሆሳዕና…
የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒሌነን ገለጹ፡፡
78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና ዘላቂነት” በሚል መሪ…
የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – የጋራ ግብረ-ኃይሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የፀጥታ ኃይሉ ሥነ-ምግባር ተላብሶ ኃላፊነቱን እንዲወጣ በየደረጃው በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡
የመስቀል ደመራ…
በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ለጅግጅጋ የእሳት አደጋ ተጎጂዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ተጎጂ ነጋዴዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ድጋፉ ከክልሉ መንግስትና…
የተመድ ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ለስደተኞች እያደረገች ያለውን መስተንግዶ አደነቁ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ኢትዮጵያ በስደተኞች ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ አድንቀዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሚሽነሩ ጋር ተገናኝተዋል።…
የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ወጣቱ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን የሚከበሩት የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ስርዓታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ የወጣቱ ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ።
"የአብሮነት፣ የወንድማማችነትና የፍቅር መገለጫ የሆኑ ሐይማኖታዊና ህዝባዊ በዓላትን በጋራ እናክብር"…
የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የተሰራው የመታሰቢያ ሐውልት በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተመርቋል።
ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የተለያዩ መጻሕፍትን በመጻፍ የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ፈር ቀዳጅ ሲሆኑ÷…
ሕዳሴ ግድብ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል – ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘርፈ ብዙ የልማት ተጠቃሚነት አዲስ ምዕራፍ መክፈቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ገለጹ።
አቶ አሻድሊ ሃሰን ÷ አራተኛና የመጨረሻ ዙር ሙሌት ተጨማሪ የሃይል…
በቦሌ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ለጽንፈኛ ሀይሎች ሊተላለፉ የነበሩ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሀይሎች ሊተላለፉ የነበሩ የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችና ሰነዶች መያዛቸው ተጠቆመ።
ጌታሁን አስፋው ጌታሁን የተባለና በአማራ ክልል የህዝብ ሰላምና…
ለአምራች ኢንተርፕራይዞች 132 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የአገልግሎት ድጋፍ በጀት ተመደበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተኪና የውጪ ምንዛሬ በሚያስገኙ ምርቶች ላይ የሚሰማሩ አዳዲስ ኢንተርፕራይዞችን ለመፍጠር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል።
በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ በሚስተዋሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ ከባለ ድርሻ…