Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካናዳ የበረራ አድማሱን ለማስፋት የሚያስችለው ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አድማሱን በካናዳ ለማስፋት እንዲችል ውይይት ተደርጓል፡፡ ምክክሩ ፥ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሚመራው የልዑካን ቡድን ከካናዳ አየር መንገድ ዋና ተደራዳሪ ሸንድራ ሜሊያ እና ተደራዳሪ…

የሶማሌ ክልል ዳያስፖራዎች የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ጠይብ አሕመድ፣ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወ/ሮ ዘይነብ ሀጂ አደን እንዲሁም…

በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን የመከላከል ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭት ባለፉት አመታት ከነበረበት የመቀነስ አዝማሚያ ቢያሳይም የሚፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት አለመቻሉ ተገለፀ፡፡ በክልሉ ዓመታዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የመከላከልና የመቆጣጠር ዕቅድ አፈጻጸም…

ኢትዮ-ቴሌኮም የምዕራብ ሪጅን በ5 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን በአራቱም የወለጋ ዞኖች ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ተማሪዎች እና ለተፈናቃይ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የተቋሙ የምዕራብ ሪጅን ስራ አስፈፃሚ ተወካይ አቶ አስረስ…

ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየተሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞንከጋምቤላ ከተማ አስተዳደርና ከኢታንግ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ…

የዓለም የሴቶች የሰላም ጉባኤ በደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሴቶች የሰላም ጉባኤ "የሴቶች ሚና ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ ቃል በዓለም የሴቶች የሰላም ተቋም አዘጋጅነት በኢንችን ደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ቀዳማዊ እመቤቶች፣ የቀድሞ የሀገራት መሪዎች፣ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ…

በመዲናዋ 67 አዳዲስ አውቶቡሶች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እጥረቱን ለመቅረፍ ተጨማሪ አዳዲስ 67 የከተማ አውቶቡሶች በቀጣይ ወር ወደ ስምሪት እንደሚገቡ የአዲስአበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ አውቶቡሶቹ ከውጭ ሀገር መገዛታቸውን እና አሁን ላይም በባሕር ትራንስፖር የጉዞ ሂደት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያና በፋውንዴሽኑ መካከል ያለው ግንኙነት የሚደነቅ እንደሆነ…

በትግራይ ክልል ነገ መደበኛ ትምህርት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ነገ እንደሚጀመር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የ2016 የትምህርት ዘመንን ነገ ለማስጀመር ለትምህርት ማሕበረሰቡ ሥልጠና መስጠትን ጨምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት…

ሕገ-ወጥ የይዞታ ካርታ በማዘጋጀት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕግ ውጪ ለስድስት ግለሰቦች የይዞታ ካርታ በማዘጋጀት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ። ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ተረኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…