Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ የድህረ-ምርት ብክነትን በመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የድህረ-ምርት ብክነትን በመቀነስ የምግብ ዋስትና እና ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ በአፍሪካ ሕብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚና ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነር ጆሴፋ ሳኮ ገለጹ። 4ኛው የመላ አፍሪካ የድህረ-ምርት…

በሶማሊያ ሮብ ድሬ የአልሸባብ ቡድን ተደመሰሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ሮብ ድሬ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን አባላት ተደመሰሱ፡፡ ቡድኑ 3 ፈንጂ የጫኑ ተሽከርካሪዎች፣ 12 ፈንጂ የታጠቁ ታጣቂዎች እና ከ450 በላይ አሉኝ የሚላቸው አባላቱን…

የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ትብብር የተዘጋጀው ጉባዔ÷ “የቀይ ባህር የደኅንነት…

125 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ሳምንት 125 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው በአየርና ባቡር ትራንስፖርት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…

አርሶ አደሩ በግል እና በቡድን ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎች እንዲያገኝ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ በግል እና በቡድን ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎችን እንዲያገኝ የሚያስችሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ማዕከላት በሁሉም ክልሎች እየተገነቡ ነው። የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) ከፋና…

በአባይ፣ በቆቃና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአባይ፣ በቆቃ እና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በኢንስቲትዮቱ የትንበያ ባለሙያ ሳምራዊት አበበ÷ በቀጣይ 10 ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጠንካራ የደመና…

አቶ ደመቀ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታትድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ ጎን ጎን በጸጥታው ምክር ቤታ ማሻሻያ…

በአማራ ክልል የተከሰተውን ቢጫ ዋግ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የቢጫ ዋግ የመከላከል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በ6 ሺህ 452 ሔክታር ላይ ቢጫ ዋግ የስንዴ ሰብል በሽታ መከሰቱን ጠቅስ፥ በ4 ሺህ 517 ሔክታሩ ላይ በኬሚካል የታገዘ የመከላከል…

ለታዳጊ ሀገራት የሚደረገው የልማት ፋይናንስ በቂና ፍትሃዊ አይደለም – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታዳጊ ሀገራት የሚደረገው የልማት ፋይናንስ በቂና ፍትሃዊ አለመሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አመለከቱ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ በተካሄደውን የዘላቂ ልማት ግቦች አፈጻጸም ጉባዔ ላይ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ታጃኒ፣ ከኤርትራና ከሶማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኦስማን ሳላህና አብሽር ኦማር ጋር ተወያይተዋል፡፡ 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…