Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ጠቃሚውን በማጠናከር አዲሱን ዓመት መቀበል አለብን” – አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እያከበረ ይገኛል።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ÷ በአብሮነት የቀደሙ አባቶቻችን…
ለዘመን መለወጫ በዓል 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል።
ነገ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአብሮነት ቀን “በህብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑን አስመልክቶም…
አዲሱ ዓመት የልዩነትን አጥር አፍርሰን የአንድነት ሐውልት ለመትከል የምንተጋበት ዘመን ይሆናል – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም÷ አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጸነስበት፤ ካሳለፍነው ችግርና ስኬት በመማር ለተሻለ ለውጥና ለአዲስ…
“የአብሮነት ቀን” በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጷጉሜን 6 "የአብሮነት ቀን" በተለያዩ መርሐ ግብሮች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡
የጷጉሜን 6 የአብሮነት ቀን"“በህብር የተሰራች ሀገር”በሚል መሪ ሀሳብ ነው በመንግሥት እና በግል ተቋማት እየተከበረ የሚገኘው፡፡
የቀኑ መከበርም…
የህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለትውልድ አሻራ ማስቀመጥ እንደሚቻል ማሳያ ነው – ምሁራን
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለትውልድ የሚሸጋገር አሻራ ማስቀመጥ እንደሚቻል ትምህርት የሰጠ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…
11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
በሽልማት ስነ-ሥርዓቱ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀና እንድትል ላደረጉ እና የተለያዩ በጎ ስራዎችን ላከናወኑ በጎ ሰዎች እውቅና ተሰጥቷል።
ባለፋት 10 ዓመታት…
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተዘጋጀ ብሔራዊ የጸሎት መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተዘጋጀ ብሔራዊ የጸሎት መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡
የጸሎት መርሐ ግብሩ አዲሱን 2016 ዓመተ ምህረት በይቅርታና በእርቅ መቀበልን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በመርሐ ግብሩ አዲሱ…
በመልካም ስነ-ምግባር የታነጸ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን – የሃይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን በስነ-ምግባር በማነጽ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ጳጉሜን 5 የትውልድ ቀን "ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…