Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በተለያዩ አካባቢዎች ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃዊ ወረዳ እና በማዕከላዊጎንደር ዞን ሳንጃ ኬላ ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡
በጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ 98 ፋልኮን ቱርክ ሰራሽ ሸጉጥ፣ 2 ክላሽን…
የአርቲስት ዓሊ ብራ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የተገነባው የክብር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ብራ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር…
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የ2ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሁለተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ሁለተኛውን ዙር የአንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ሸዋ…
አቶ ደመቀ መኮንን ድሬዳዋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዛሬ ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡
ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል፡፡…
ጠ/ሚ ዐቢይ በፓሪሱ ጉባዔ ለአፍሪካውያን የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት ጠይቀዋል – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ ሰኔ 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪሱ አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ ለአፍሪካውያን የሚደረገው የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት መጠየቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…
በፌዴራሊዝም፣ በመንግስታት ግንኙነትና የሰላም ግንባታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራሊዝም ፣ በመንግስታት ግንኙነት እና የሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ በሚል ውይይት ተካሄደ፡፡
መድረኩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ጥናት ማዕከል ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል፡፡
በአዲስ…
የኢትዮጵያና ቦትስዋናን የቆየ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቦትስዋና ያለውን የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ÷ ከቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና መካከለኛ ምስራቅ ጉዳዮች…
ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ÷ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ በሞዴል ቤተሰብ የዶሮ እርባታ መንደርን መርቀዋል፡፡
በሚሰሩ ስራዎች ላይ ፍላጎት…
የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ሸለመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሸለመ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር፤ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጅቡቲ…
በኢትዮጵያ እርዳታ ያቋረጡ ድርጅቶች ለማቋረጣቸው ምክንያት ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል – መንግስት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤይድ እና የአለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ለጊዜው ለማቋረጣቸው ምክንያት ነው ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…