Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባቸው መኮንን(ዶ/ር) እና ጓዶቻቸው የተሰዉበት የመታሰቢያ መርሀ ግብር ተካሔደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳዳር አምባቸው መኮንን(ዶ/ር) እና ጓዶቻቸውየተሰዉበት 4ኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተካሔደ፡፡
ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ. ም "በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ" አምባቸው መኮንንን(ዶ/ር) ጨምሮ…
ኢትዮጵያና ቤልጂየም በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቤልጅየም አምባሳደር ስቴፋን ቲጀን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ሀገራቱ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ኢትዮጵያ እና…
በሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ የቀረበውን የክስ ዝርዝር ዐቃቤ ሕግ ስምና ፊርማ አካትቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የቀረበውን የክስ ዝርዝር ዐቃቤ ሕግ ፊርማ እና ስም አካትቶ አሟልቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡
ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረሽብርና ሕገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
በሰሜን ሸዋ መጤ ተምች በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአፍሪካ እና አሜሪካ መጤ ተምች ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በዞኑ አራት ወረዳዎች 27 ቀበሌዎች ላይ የተከሰተው የአፍሪካ ተምች ከ 5 ሺህ ሄክታር ሰብል በላይ ጉዳት ማድረሱን የመምሪያው…
በመዲናዋ 7ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 7ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት "ንባብ ለዘለቄታዊ ልማት " በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ፣ የአዲስ አበባ ባህል፣…
የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች የምርት ዕድገት በሀገር ምርት ለመኩራት ወሳኝ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ምርት የሚኮራ ትውልድ ለመፍጠር የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች የምርት እድገት እና ጥራት ወሳኝ ነው ሲሉ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡
ለ12ኛ ጊዜ 481 ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛና ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ደረጃ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር እንደሚገባ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የባለብዙ ወገን ልማት ባንኮችን ሞዴል ማሻሻል" በሚል ርዕስ…
የ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በሚቀጥሉት አምስት አመታት ለሚተገበረው የተቀናጀ የአካባቢ ጥበቃና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ተፈርሟል፡፡
ፕሮጀክቱ የአየር ንብረት አካታች ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ፣ ከአየር…
በአዲስ አበባ ለ150 ሺህ 199 ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል- የትምህርት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለ150 ሺህ 199 የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የትምህርት ቢሮው የፈተና እና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ÷ ለፈተናው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ፈረንሳይ መግባታቸው ይታወሳል።
በጉባዔው ላይ የፈረንሳዩ…