Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ፈረንሳይ መግባታቸው ይታወሳል። በጉባዔው ላይ የፈረንሳዩ…

የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ መገጣጠም ጀመረ። ፋብሪካው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ሚኒባስ፣ መለስተኛ አውቶቡስ እና የከተማ አውቶቡስ ተሽከርካሪዎችን ማምረት መጀመሩን የበላይነህ ክንዴ…

የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ቅድመ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት እና የግል አጋርነት መርሐ ግብር የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ቅድመ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት አካሄደ፡፡ ቤቶቹ በ3 ዓመታት ውስጥ ተገንብተው ይጠናቀቃሉ መባሉን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ከ200…

የአፍሪካ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በእኩልነትና በምክንያታዊነት መጠቀም የሚያስችል ሁለተኛው ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ስብሰባው “የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልፅግና…

ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ኢንተርፕራይዞችን ወደ ኢንቨስትመንት እንዲሸጋገሩ የክልሉ…

በኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ፕሬዚዳንት ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የተመራ ልዑክ ማምሻውን ጅቡቲ ገባ፡፡ ልዑኩ ወደ ጅቡቲ ያቀናው የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የተመሰረተበትን 46ኛ ዓመት…

የሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶች አስተላልፏል ተብሎ በተጠረጠረው ግለሰብ ላይ የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ በማኅበራዊ ሚዲያ የሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ብሎ በጠረጠረው ግለሰብ ላይ ፍርድ ቤቱ የዘጠኝ ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ፈቀደ። የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜውን ለፖሊስ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…

አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም የተጠረጠሩ 7 አትሌቶች ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም የተጠረጠሩ ሰባት አትሌቶች ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መኮንን ይደርሳል አበረታች ቅመሞች መጠቀም አስመልክቶ በተደረገ ምርመራ ሰባት…

የምርጫ ቁሳቁሶቹንና ውጤቶቹን ከማዕከላት ወደ ዞኑ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመሰብሰብ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ቁሳቁሶቹንና ውጤቶቹን ከ12ቱም ማዕከላት ወደ ዞኑ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመሰብሰብ ሥራው መጠናቀቁን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ ሂደቱ ቀጣይ ሥራ የሆነው የውጤት ማዳመሩ ከሰዓት ስለመጀመሩ የቦርዱ መረጃ ያመላክታል፡፡…

በኢትዮጵያ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ዜጎች በወባ በሽታ እየተጠቁ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ዜጎች በወባ በሽታ እየተጠቁ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቻምየለሽ ሲሳይ እንደገለጹት÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ሰዎች…