Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ መደረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሕክምናውን ከስልጠና ጋር ለማስጀመር በእስራኤል ሀገር የሚገኘው “ኢንፊ” ተቋም ከኢትዮ-ኢስታንቡል ጄነራል ሆስፒታል፣ ከጤና…
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያጠናውየማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭት ሀገራዊ ሪፖርት ይፋ ሆኗል ።
ከታኅሣሥ 2014 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 2015 ዓ.ም÷ በፌስቡክ፣ ቲዊተር፣ ዩቲዪብ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ…
የኢጋድ ምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ስብስባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ አላማ ስትራቴጂዎቹ…
በ10 ዓመታት ውስጥ የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ወደ 100 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ያለውን የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ወደ መቶ በመቶ ለማሳደግ መታቀዱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
14ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ከተሞች የውኃ አገልግሎት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…
በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ ይሻሉ – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ እንደሚፈልጉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ገለጸ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የዓለም የስደተኞችን ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ በኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት እያከበረ ነው።
የዘንድሮውን…
ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል።
“የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…
የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት ይገባል – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ገለፁ፡፡
“መፍጠንና መፍጠር፤ የወል ዕውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ” በሚል መሪ ሀሳብ ለምክር ቤት አባላት፣ ለሕዝብ…
በወላይታ ዞን ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡
በዚሁ መሰረት በወላይታ ሶዶ ከተማ ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ አንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ውጤት ይፋ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በተመሳሳይ…
የወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሲካሄድ የዋለው ሁለተኛው ዙር የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒድት ተጠናቅቋል፡፡
አሁን ላይም በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምጽ ቆጠራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በነገው ዕለት ማለዳም የቆጠራው ውጤት ለሕዝቡ ይፋ ይደረጋል…