Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ዞን ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሰረት በወላይታ ሶዶ ከተማ ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ አንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ውጤት ይፋ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በተመሳሳይ…

የወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሲካሄድ የዋለው ሁለተኛው ዙር የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒድት ተጠናቅቋል፡፡ አሁን ላይም በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምጽ ቆጠራ እየተከናወነ  እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በነገው ዕለት ማለዳም የቆጠራው ውጤት ለሕዝቡ ይፋ ይደረጋል…

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ። በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…

በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡ ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ…

በሁለተኛው ዙር ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ዙር ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ጨምሮ አጋሮች እና የልማት ደጋፊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተወካዮች ተገኝተዋል። በዚህ ወቅትም…

በብሪታኒያ የንግድ ሚኒስቴር የተመራ ልዑክ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ የንግድ ሚኒስቴር ኒጌል ሀድልስቶን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረገ፡፡ ልዑኩ በቀጣይ የብሪታኒያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት…

የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሶዶ ከተማ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ጎበኙ 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በወላይታ ሶዶ ምርጫ ጣቢያዎች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ…

በፌደራልና በክልል መንግስታት መካከል ግንኙነት ማጠናከር ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራልና በክልል መንግስታት እንዲሁም በራሳቸው በክልሎች መካከል የሚደረገውን የመንግስታት ግንኙነት ማጠናከር በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

የቻይና ባለሃብቶች በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን የተመራ ልዑክ የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝቱ ወቅት÷ ከመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፊሊሞን ተረፈ እና የፓርኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር…