Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት እንዲሸፈን ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ጋር እንደሚመሳጠሩ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት ተሸፍኖ እንዲካሄድ ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ጋር እንደሚመሳጠሩ ታውቋል።
በድርጊቱም የትምህርት ምዘና ውጤትን ከሚሸጡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት እስከ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች ተሳታፊዎች…
አቶ ሳዶካን ከ28ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሳንዶካን ደበበ ከ28ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድናን አሕመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ሳዶካን ደበበ÷ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ…
ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ግንባታ ስራን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ሥራን ለማከናወን የሚያስችለውን የግንባታ ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡
ፕሮጀክቱ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋለውን የግብዓት አቅርቦት እጥረትን የሚያቃልሉ የኮንክሪት…
14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ በጅቡቲ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሰኞ በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
ድርጅቱ እንዳለው በጉባዔው ላይ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
13ኛው…
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)÷ ክልል አቀፍ የ8ኛ…
በሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች መከሰቱ ተገለፀ።
ተምቹ በዞኑ ሦስት ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ቡድን መሪ አቶ አበበ…
የአሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠናል – ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንገዶች አስተዳደር የሚሰራው አሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ተጋልጠናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡…
ማይክ ሐመር እና ትሬሲ አን ጃኮብሰን በኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከመደባቸው የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያይተዋል።…
ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት ትፈልጋለች- አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ዛሬ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካርሎስ ዱአርቴ ጋር በሀገራቱ…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር መከሩ፡፡
ውይይታቸውም የሁለቱን…