Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሐላላ ኬላ ሪዞርትን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሐላላ ኬላ ሪዞርትን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በይፋ ተረክቧል፡፡
የክልሉ መንግስት የ’ገበታ ለ ሀገር’ ፕሮጄክት አካል የሆነው እና በኮይሻ ፕሮጄክት ክላስተር ሥር የለማውን የሐላላ ኬላ ሪዞርት ነው…
ጂአይቴክስ አፍሪካ መድረክ በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂአይቴክስ አፍሪካ 2023 መድረክ በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ጂአይቴክስ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
ለ 4 ቀን በሚቆየው ዝግጅት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትሩ …
የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የተለያዩ የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ የወሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የአዋሽ ወንዝ…
ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
ላለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ስራ…
በፌዴራል ፖሊስ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ የሚያጠነጥን “መለኞቹ” የተሰኘ ፊልም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጋቢ የድራማ ዘዉግ ስር የሚመደበዉ እና የፌዴራል ፖሊስ ህዝብን በማገልገል ረገድ የሚሰራቸዉን ስራዎች መነሻ በማድረግ የተሰራው መለኞቹ የተሰኘ ፊልም ተመርቋል፡፡
የፊልሙ ፀሀፊ እና አዘጋጅ ታምሩ ብርሃኑ ÷ ፊልሙን ለማዘጋጀት ባለፉት አራት…
የኢንዱስትሪ ፓርኮች በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር እየተሰራ ነው – ኮርፖሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከርና ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ።
የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ዘመን ጆንድ÷ ኮርፖሬሽኑ የሀገሪቱን መዋቅራዊ…
ጣሊያን ለኢትዮጵያ የ7 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በኢትዮጵያ ለመልሶ ግንባታ ስራዎች የሚውል የ7 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ
ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ በአፋር እና ደቡብ ክልሎች በጤና፣ ትምህርትና የንጹሕ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ላይ የሚሠሩ የመልሶ ግንባታሥራዎችን እና መሠረተ ልማቶችን…
አገልግሎቱ ለእጀባ፣ ለበረራ ደኅንነት መኮንኖችና አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገር መሪዎችን፣ ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ከአደጋ የመጠበቅና የበረራ ደኅንነነትን የማረጋገጥ ተልዕኮውን በብቃት ለመፈጸም የሰው ኃይሉን በተከታታይ ስልጠናዎች እያበቃ መሆኑን ገለጸ።
…
በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት ታቅዷል-የክልሉ ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የ2015/16 ምርት ዘመን የመኸር ሥራዎች ንቅናቄ መድረክ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለፁት÷ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ከድርቅ ወደ አምራችነት መቀየሩ…