Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ እየተሰሩ ያሉና ውጤት የተመዘገበባቸውን የግብርና ልማት ስራዎችን ለካናዳ…
240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ሊሠጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በበይነ-መረብ የመውጫ ፈተና ለመሥጠት መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገለጹት ÷ በ2015 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም…
የአማራ ክልል የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና የግብርና ባለሙያዎች በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት በግብርና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል።
ዐውደ ርዕዩ ፥ የቴክኖሎጂ ዕውቀትን ለማሸጋገርና እና ምርታማነትን…
የአረብ ሊግ ሀገራት በሕዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት የለውም- ጋዜጠኛና ተንታኝ ኩንጉ አል ማሃዲ አዳም
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ የአረብ ሊግ ሀገራት የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት የለውም ሲል ኡጋንዳዊው ጋዜጠኛና ተንታኝ ኩንጉ አል ማሃዲ አዳም አስተያየቱን ሰጠ፡፡
ጋዜጠኛ አል ማሃዲ የአረብ ሊግ ሀገራት የግብፅ ቃል…
ኢትዮጵያ የበለጸገች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያም የበለጸገችና አንድነቷ የተጠናከረች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።
የአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአፍሪካ አመራር…
ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ጥበቃ ኮንፈረንስ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ መካሄድ ጀመረ፡፡
በኮንፈረንሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻና…
ጀርመን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የጀርመን የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ዋና ዳይሬክተር ቢርጊት ፒከል ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ቦርድ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤልና ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እያስገነባ የሚገኘውን የፎረንሲክ ኢንስቲትዩት ጎብኝተዋል።
በዩኒቨርሲቲው የሚገነቡ መሰረተ ልማቶችንና ሠልጣኝ…
የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል የተጠናከረ የቅድመ ማስጠንቃቂያ ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት የሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል የተጠናከረ የቅድመ ማስጠንቃቂያ ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
19ኛው የዓለም ሜቲዮሮሎጂ ድርጅት ኮንግረስ በጀኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…
በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ የመጀመሪያ ምዕራፍ አፈጻጸም ላይና የሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ትናንት የመንግስት የ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም መገምገሙ ይታወቃል።
እየተካሄደ ባለው…