Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 በሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በ5ኛው ዓመት የአረንጓዴ…

የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጤናማ ለማድረግ የአመራሩ ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከር  እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን፣ ሕገ-ወጥ ንግድንና የፀጥታ ችግርን በመከላከል የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጤናማ ለማድረግ የአመራሩ ቅንጅታዊ አሠራርና የፖለቲካ ቁርጠኝነት ሊኖር እንደሚገባ ተገለጸ። የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የመንግሥት የየዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም…

የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያወጣው መግለጫ በግብፅ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የተጠለፈ ነው -ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የዓረብ ሊግ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ ያወጣው መግለጫ ተቀባይነት የሌለውና በግብፅ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የተጠለፈ ነው ሲሉ ምሁራን ገለፁ። የግድቡን ሁኔታና የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካ ተመራማሪ  አደም ካሚል (ረ/ፕ/ር )÷ መሰል እውነታን ያደበዘዙ…

በሐረሪ የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ ፡፡   የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የክልሉ የ100 ቀናት እቅድ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደህንነት ተቋማት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችለው ውይይት አድርጓል፡፡ በአገልግሎቱ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት የልዑካን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። ውድድሩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው ተብሏል።…

ኢትዮጵያ በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጄኔቭ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው በሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ እና በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ  አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) የተመራ ልዑል እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…

ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈውን የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ÷የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበለው አስታውቃለች፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በቅርቡ የተካሄደው የዓረብ ሊግ የመሪዎች ጉባኤ ያሳለፈው የውሳኔ ሀሳብ…

አዲስ አበባ እና ዴንቨር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ እና ዴንቨር ከተሞች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡   ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ስምምነቱ የሁለቱን ከተሞች ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡   በጉብኝት መርሐ-ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡…