Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት እና በፓሲፊክ ሀገራት የካናዳ ኢኮኖሚ ልማት ኤጀንሲ ተጠሪ ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ሚኒስትሩ ከፊታችን እሑድ ጀምሮ ኢትዮጵያን ጨምሮ በግብጽ እና ቻድ ለሳምንት የሚቆይ…
የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች የሰላም ስምምነቱን ሂደትና…
ፌዴራል ፖሊስን መቀላቀላችን ለላቀ ሀገራዊ ኃላፊነትና የህዝብ አገልግሎት እንድንዘጋጅ አድርጎናል – የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌዴራል ፖሊስን መቀላቀላችን ለላቀ ሀገራዊ ኃላፊነትና የህዝብ አገልግሎት እንድንዘጋጅ አድርጎናል ሲሉ የቀድሞ የክልሎች ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች ወደ…
በመጭው ክረምት 1 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በሩዝ ምርት ይሸፈናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመጭው ክረምት 1 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በሩዝ ምርት እንደሚሸፈን አስታወቁ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ከሁለት አመት በፊት አዲስ የሩዝ ልማት ከ7 ሺህ ሄክታር…
አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም በስነ-ምግብ ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የድርጅቱ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…
ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገለጹ፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከዓለምአቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት ( አይ ኦ ኤም ) የኢትዮጵያ…
መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ብሄራዊ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኩዌዝ ብሄራዊ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡
በኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራው የልዑካን ቡድን ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋርም ተወያይቷል፡፡
በነበራቸው…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ6 አመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል
ቤንች ማጂ ቡና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 2ለ1 በመረታቱ ነው ንግድ ባንክ 2 ጨዋታዎች እየቀሩት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው፡፡
በኢትዮጵያ…