Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀገራት በማዕድኑ ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሠማሩ ጥሪ ቀረበላቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በማዕድኑ ዘርፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስትር ሐብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)፥ በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት እና…
አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፌይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡
አገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከርና በሳዑዲ አረቢያ በሚገኙ…
ኢትዮጵያና ኮሎምቢያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በፖለቲካ ምክክርና በሌሎች የትብብር መስኮች በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
አገራቱ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር መስማማታቸውንም አስታውቀዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
3ኛው የ“ላፕሴት” ፕሮጀክት የሚኒስትሮች ስብስባ በጁባ መካሄደ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት የሚያስተሳስረው የ“ላፕሴት” ፕሮጀክት የሚኒስትሮች ስብስባ በጁባ መካሄደ ጀመረ፡፡
ስብሰባው “ፈጣን የ“ላፕሴት” ፕሮጀክት ትግበራ ለሰላም፣ ለእድገት፣ ለዘላቂ ልማትና ለቀጣናዊ ትስስር" በሚል መሪ…
ፍርድ ቤቱ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም 10 ቦምቦችን ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ 10 ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ።
ሕገ -መንግስቱንና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ በኢ-መደበኛ አደረጃጀት የሽብር ወንጀል ለመፈፀም…
አቶ አደም ፋራህ የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በቻይና የናንዣ ግዛት የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ሀላፊ በሆኑት በሚስተር ሊያንግ ሹን የተመራው የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ዘመናትን…
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ኢሌና ማርኪውዝ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኢትዮጵያ ገቡ።
ምክትል ፕሬዝዳንቷ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎችም የሴቶችና…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላት ያሉት የአማካሪ ኮሚቴ አቋቋመ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሙን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ከኮሚቴው አባላት ጋር የትውውቅ መድረክ አዘጋጅቷል።
በኮሚቴው እንዲካተቱ የተጋበዙ ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ስራዎች ድጋፍ…
አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው።
አምባሳደሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል…
በአፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የሩሲያ የመንግስት ተቋማት ጋር መከረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራው ልዑክ ከተለያዩ የሩሲያ የመንግስት ተቋማት ጋር ተወያየ፡፡
የልዑካን ቡድኑ ከሩሲያ ተቋማት ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነቱን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል ነው የተባለው፡፡…