Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡
መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች።
ከዳህላክ፣ ዳሽን እና…
በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃትና በጀግንነት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሀመድ ዋሬ ፣በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ሜጄር ጄኔራል አማረ ገብሩ እና ከፍተኛ…
የምርት አቅርቦትን በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል – አቶ አብዱጀባር መሃመድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የምርት አቅርቦት በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ገለጹ፡፡
በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…
የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች ኢትዮጵያን መርጠው የንግድ መዳረሻ እንዲያደርጓት ተጠየቁ፡፡
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅኅፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊ ሚንጉዋን ጋር ፍሬያማ…
የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናውኗል፡፡
መስከረም 28 1935 ዓ/ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች።…
ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡
174 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 39 ነጥብ 6…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ከገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው፡፡
በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰውን ጨምሮ የዓለም…
ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ዘርፍ አስታወቀ፡፡
በቀጣዮቹ አስር ዓመታት የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት ሽፋን ወደ 96 በመቶ ለማድረስ መታቀዱም ነው…
የወጣቶች የንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር እያካሄደ ነው።
አዳዲስ የንግድ ሃሳብ አመንጪ ወጣቶችን በማወዳደርና በመሸለም ውጤታማ የንግድ ፈጠራ ሃሳብ…
በአማራ ክልል የአምራቾች አውደ ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ8ኛ ጊዜ የተዘጋጀ የአምራቾች አውደ ርዕይ በደብረብርሃን ከተማ ተከፍቷል፡፡
አውደ ርዕዩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በይፋ መከፈቱ ተገልጿል፡፡
በክልሉ የሚገኙ የሁሉም…