Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገት ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን መንገድ በመዝጋት አስፈራርተው ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል።
የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገትና በማራገፍ ግማሹን ቡና…
በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) ገለጹ።
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ…
የአዲስ አበባና ሸገር ከተማ አስተዳደሮች በደኅንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ሸገር ከተማ አስተዳደሮች በሠላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር ፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…
በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በዋናነት በኢትዮጵያ ስላለው የንግድና ኢንቨስትመንት አመቺነትና ስላለው መልካም አጋጣሚ በሚኒስትሯ ገለጻ…
“ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መለሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡
ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል።
የአሁኑ…
ማህበራዊ እሴቶችን ለትውልዱ ለማስተላለፍ ቤተሰብ ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ እሴቶችን ጠብቆ በማቆየትና ለትውልዱ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ ቤተሰብ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚጠበቅበት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤተሰብ ቀን…
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ስራ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማሕበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ…
በባቡር መሠረተ ልማት ዝርፊያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ከኅብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሠረት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን…
ለመዲናዋ በጎ ፈቃደኞች እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት በበጎ ፈቃድ ስራዎች ለተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች እውቅና ሰጥቷል፡፡
በመዲናዋ የበጎ ፍቃድ ስራዎች የበርካታ ነዋሪዎች ችግር መቅረፍ መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ54 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች የሚተከሉበት ሁለተኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል።
መርሐ ግብሩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና…