Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ አዋጭ በሆኑ መስኮች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት እና የኢዝላማባድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ያዘጋጀው የቢዝነስ ጉባኤ ተካሄደ።
በጉባኤው በፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ እና የቢዝነስ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ "ብልፅግና ለሴቶች፤ ሴቶች ለብልፅግና" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።
ተወያዮቹ በከተማዋ ሴቶችን ለማብቃት እየተሰራ ያለውን ስራ…
የአትላንታ ከንቲባ “ክሪኤቲቭ ሃብ ኢትዮጵያ” የተሰኘውን ማዕከል ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ“ክሪኤቲቭ ሃብ ኢትዮጵያ” ማዕከልን ጎበኙ፡፡
በከንቲባው የተመራው የልዑካን ቡድን በማዕከሉ በመገኘት በወጣት ሥራ ፈጣሪዎችና የፈጠራ ባለቤቶች የተሰሩ የፈጠራ…
የአፍሪካን ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን አያሌ ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ምትክ የሌለው ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን አስታወቁ።
ለዚህም ሁሉም የጋራ ኃላፊነት እንዳለበት በማህበራዊ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በታክስ ጉዳይ ላይ ከአምራቾችና አስመጪዎች ጋር ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በታክስ ጎዳዮች ዙሪያ ከአምራቾችና አስመጪዎች ጋር ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ፡፡
በውይይታቸውም የተሠሩና ለውጥ ማምጣት የጀመሩ የአገልግሎት ማሻሻያ የሪፎርም ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መግባባት ላይ…
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከጀረር ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከጀረር ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይት መድረኩ በሕዝቡ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች፣ በምርትና ምርታማነት ማሳደግ፣ በሰላምና ጸጥታ እንዲሁም በልዩ ኃይል መልሶ ማደራጀት ዙሪያ ምክክር…
ሰላምና ብልጽግናን ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…
ቴድሮስ አስፋውና ዳዊት በጋሻው በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ ምርመራውን እንዲያጠናቅቅ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍድር ቤቱ ቴድሮስ አስፋውና ዳዊት በጋሻው በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ የሚያካሂደውን ምርመራ አጠናቆ እንዲቀርብ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል፡፡
ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ ውስጥ ተገቢ የምርመራ ስራ…
በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሀገራት ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንዳለባቸው የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደኅንነት ኮሚሽነር ባንኮሌ አዴኦዬ አሳሰቡ።
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት…
የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ከግል ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ የእለት ከእለት ተግባራቸውን በማከናወን ላይ…